"ሌላውን አስቸጋሪ እና ረጅም መንገድ ተጉዤ ገብረ ጉራቻን እስከማልፍ ድረስ ጭንቅ ይሆንብኛል፣ ቤተሰቦቼም ሁሉ ጉዞ ስጀምር እንደተጨነቁ ነው" የሚሉት እኝህ አሽከርካሪ "ሌላ ስራ እንዳልቀይር ...
ፓለቲካዊ ሻጥር ያለበት ክስ ቀርቦብኛል የሚሉት ጋቻጉዋ፥ "በእኔ ወይም በቤተሰቤ ላይ የሆነ ነገር ቢደርስ ተጠያቂው ፕሬዝዳንት ሩቶ ነው" ማለታቸውንም ሬውተርስ ዘግቧል። "ያመንኩት፣ ስልጣን እንዲይዝ ...
ኤምሬትስ ሶስተኛ አመቱን ሊይዝ የተቃረበው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በንግግር እንዲቆም ጥረት ስታደርግ የቆየች ሲሆን፥ ሁለቱ ሀገራት ዘጠኝ ጊዜ የጦር እስረኞችን እንዲለዋወጡ በማደራደርም ስኬታማ ...
የደቡብ ኮሪያው ህግ አውጭ ዩ ዮንግ ዎን ለሮይተርስ እንደተናገሩት ሰሜን ኮሪያ አገኘሁት ያለችው ድሮን በደቡብ ኮሪያው ኩባንያ ሱንግው ኢንጂነሪንግ ከተሰራው እና በ2023 ለደቡብ ኮሪያ ጦር ከቀረበው ...
ፔንታጎን እስራኤል በሊባኖስ መዲና ቤሩት እና በከተማዋ ዙሪያ የምትፈጽመውን ድብደባ እንድትቀንስ ጥሪ አቀረበ። በንጹሃን ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት ከፍተኛ ነው ያሉት የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስትር ...
(6113 ዶላር) ነው። እናም የወጣቱ ሚስቶችና ፍቅረኞች እኩል ይካፈሉታል። ፍቅረኛው ከስድስት አመት በፊት በስራ ማጣት ድብርት ውስጥ በገባበት ወቅት ጥላው ስትኮበልል በትዳር አፋላጊ ድረገጾች ላይ ...
ልምምዱ እስራኤል በጋዛ እየወሰጀች ያለው እርምጃ ማየልን እና በኢራን የሚደገፈው የየመኑ ሀውቲ ታጣቂ በመርከቦች ላይ ጥቃት በመሰንዘር የአጸፋ ምላሽ መስጠቱን ተከትሎ ከተፈጠረው ቀጠናዊ ውጥረት ጋር ...
እስራኤል በሰሜን ጋዛ ቤት ላሂያ በሚገኙ በርካታ ቤቶች እና የመኖሪያ ህንጻዎች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በርዘን ሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን ሮይተርስ የዶክተሮችን እና የጤና ባለሙያዎችን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ በኦንላይን ለለቀቀው አቤቱታ የድጋፍ ፊርማቸውን ለሚያኖሩ ሰዎች በየቀኑ 1 ሚሊየን ዶላር ለመሸለም ቃል ገባ። በፔንሲልቫኒያ የሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ...
ዩክሬን ሩሲያ ግዛት ውስጥ ዘልቃ ሊፔስክ በተባለችው ግዛት ውስጥ በሚገኝ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በፈጸመችው ጥቃት የፈንጆች ማምረቻን እና የማከማቻ መሰረተልማት መምታቷን የኪቭ ጦር ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ...
ከ1990 ወዲህ የተወለዱ ወጣቶች ለምን በኩባንያዎች ያላቸው ተፈላጊነት ቀነሰ? በቅርቡ ኢንተሊጀንት የተሰኘ ዓለም አቀፍ የትምህርት እና ስራ አማካሪ ተቋም ባወጣው ሪፖርት ይህ ትውልድ ከዚህ በፊት ...
ፊሊፕ ሞሪስ፣ ብሪቲሽ አሜሪካ እና ጃፓን ቶባኮ ድርጅቶች ለዓመታት የትምባሆ ምርቶቻቸውን በማምረት እና ለዓለም ገበያ በማቅረብ ይታወቃሉ፡፡ እነዚህ ድርጅቶች በካናዳዊያን ሲጋራ አጫሽ ዜጎች ላይ ...