የኢትዮጵያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ታዬ አጽቀ ስላሴ “የውጪ ኃይሎች” ለሶማሊያ መሣሪያ ማቀበላቸው “የተዳከመውን የፀጥታ ሁኔታ የሚያባብስ እና መሣሪያውም በሶማሊያ በሚገኙ አሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ ...
በቀጠናው አደገኛ በሆነ ሁኔታ ጦርነቱ ከመስፋፋቱ በፊት፣ “እስራኤል በጋዛ ላይ የምትፈጽመው ጥቃት” እንዲቆም ግብፅ፣ ዮርዳኖስ እና ኢራቅ ዛሬ ረቡዕ በጋራ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የሶስቱ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ለረጅም ግዜ ሲጠበቅ የነበረውን የአፍሪካ ጉብኝት በመጪው ጥር ወር ላይ በአንጎላ እንደሚያደርጉ ዋይት ሃውስ ትላንት ማክሰኞ ...
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የአገልግሎት ዘመናቸው ከ 30 አመት በላይ የሆኑ ተሽከርካሪዎች፣ ወደ ጅቡቲ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ የኢትዮጵያ ...
ባለፉት 6 ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ የሚገኙ 10 ሺህ የሚጠጉ ስደተኞች ፋይዳ የተሰኘ ዲጂታል መታወቂያ እነደተሰጣቸው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር፣ በምህጻሩ ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር ...
እስራኤል በሁለቱ ቀናት ባደረሰቻቸው የአየር ጥቃቶች 558 ሰዎች መገደላቸውን የሊባኖስ የጤና ባለሥልጣናት ተናገሩ። ዛሬ ማክሰኞ እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ ላይ በተደጋጋሚ የአየር ድብደባ አካሂዳለች። ...
በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን የኮሌራ በሽታ እየተስፋፋ መሆኑን እና ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ ቢያንስ 388 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ወደ 13 ሺህ የሚጠጉ ለህመም መዳረጋቸውን የጤና ባለሙያዎች ...
ባለፈው ዓመት፣በኢትዮጵያ 8 የረድኤት ሰራተኞች መገደላቸውንና ሰራተኞች ደግሞ መታገታቸውን፣ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ዛታን ሚሊሲክ አስታወቁ፡፡ እሳቸው ዛሬ ሰኞ በአዲስ አበባ ...
ፍልሰተኞችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ ጀልባ በግሪክ ሳሞስ ደሴት አቅራቢያ ሰጥሞ የሦስት ፍልሰተኞች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች የደረሱበት እንደማይታወቅ፣ የግሪክ የባህር ጠረፍ ጥበቃ አስታውቋል። ከአጂያን ...
የእስራኤል ኃይሎች ዛሬ ሰኞ በደቡባዊ ሊባኖስ ሰፊ የአየር ድብደባ አካሂደዋል። በእስራኤል እና በሄዝቦላህ ታጣቂዎች መካከል የተነሳው ግጭት ተባብሶ በቀጠለበት ወቅት የተካሄደው የአየር ድብደባ ...
በዩክሬን ካርኺቭ ከተማ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ላይ የሩስያ በፈጸመችው ጥቃት 21 ሰዎች መቁሰላቸውን የካርኺቭ ርዕሰ መስተዳድር ዛሬ እሁድ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳደሩ ኦሌግ ሳይንጉቦቭ በቴሌግራም ...