搜索优化
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
房地产
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
过去 24 小时
时间不限
过去 1 小时
过去 7 天
过去 30 天
按相关度排序
按时间排序
ALAIN
5 小时
ገብረ ጉራቻ አቅራቢያ የሚፈጸመውን ተደጋጋሚ እገታ ...
"ሌላውን አስቸጋሪ እና ረጅም መንገድ ተጉዤ ገብረ ጉራቻን እስከማልፍ ድረስ ጭንቅ ይሆንብኛል፣ ቤተሰቦቼም ሁሉ ጉዞ ስጀምር እንደተጨነቁ ነው" የሚሉት እኝህ አሽከርካሪ "ሌላ ስራ እንዳልቀይር ...
ALAIN
11 小时
"በእኔና በቤተሰቤ ላይ አንዳች ነገር ቢደርስ ተጠያቂው ...
ፓለቲካዊ ሻጥር ያለበት ክስ ቀርቦብኛል የሚሉት ጋቻጉዋ፥ "በእኔ ወይም በቤተሰቤ ላይ የሆነ ነገር ቢደርስ ተጠያቂው ፕሬዝዳንት ሩቶ ነው" ማለታቸውንም ሬውተርስ ዘግቧል። "ያመንኩት፣ ስልጣን እንዲይዝ ...
ALAIN
10 小时
የአረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ለይፋዊ ጉብኝት ሞስኮ ገቡ
ኤምሬትስ ሶስተኛ አመቱን ሊይዝ የተቃረበው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በንግግር እንዲቆም ጥረት ስታደርግ የቆየች ሲሆን፥ ሁለቱ ሀገራት ዘጠኝ ጊዜ የጦር እስረኞችን እንዲለዋወጡ በማደራደርም ስኬታማ ...
ALAIN
19 小时
ፔንታጎን እስራኤል በቤሩት የምትፈጽመውን ድብደባ ...
ፔንታጎን እስራኤል በሊባኖስ መዲና ቤሩት እና በከተማዋ ዙሪያ የምትፈጽመውን ድብደባ እንድትቀንስ ጥሪ አቀረበ። በንጹሃን ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት ከፍተኛ ነው ያሉት የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስትር ...
ALAIN
16 小时
ሰሜን ኮሪያ የተከሰከሰ የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ድሮን ...
የደቡብ ኮሪያው ህግ አውጭ ዩ ዮንግ ዎን ለሮይተርስ እንደተናገሩት ሰሜን ኮሪያ አገኘሁት ያለችው ድሮን በደቡብ ኮሪያው ኩባንያ ሱንግው ኢንጂነሪንግ ከተሰራው እና በ2023 ለደቡብ ኮሪያ ጦር ከቀረበው ...
ALAIN
18 小时
ኢራን ከአጋሯ ሩሲያ ጋር በህንድ ውቅያኖስ ላይ ወታደራዊ ...
ልምምዱ እስራኤል በጋዛ እየወሰጀች ያለው እርምጃ ማየልን እና በኢራን የሚደገፈው የየመኑ ሀውቲ ታጣቂ በመርከቦች ላይ ጥቃት በመሰንዘር የአጸፋ ምላሽ መስጠቱን ተከትሎ ከተፈጠረው ቀጠናዊ ውጥረት ጋር ...
ALAIN
15 小时
አራት ሚስቶችና ሁለት ፍቅረኞች ያሉት ጃፓናዊ 54 ልጆች ...
(6113 ዶላር) ነው። እናም የወጣቱ ሚስቶችና ፍቅረኞች እኩል ይካፈሉታል። ፍቅረኛው ከስድስት አመት በፊት በስራ ማጣት ድብርት ውስጥ በገባበት ወቅት ጥላው ስትኮበልል በትዳር አፋላጊ ድረገጾች ላይ ...
ALAIN
21 小时
እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 73 ሰዎች ...
እስራኤል በሰሜን ጋዛ ቤት ላሂያ በሚገኙ በርካታ ቤቶች እና የመኖሪያ ህንጻዎች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በርዘን ሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን ሮይተርስ የዶክተሮችን እና የጤና ባለሙያዎችን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
ALAIN
20 小时
መስክ የድጋፍ ፊርማ ለሚፈርሙለት ሰዎች በየቀኑ 1 ...
አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ በኦንላይን ለለቀቀው አቤቱታ የድጋፍ ፊርማቸውን ለሚያኖሩ ሰዎች በየቀኑ 1 ሚሊየን ዶላር ለመሸለም ቃል ገባ። በፔንሲልቫኒያ የሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ...
ALAIN
12 小时
ዩክሬን ቁልፍ የሆነውን የሩሲያ ፈንጅ ማምረቻ ፋብሪካ ...
ዩክሬን ሩሲያ ግዛት ውስጥ ዘልቃ ሊፔስክ በተባለችው ግዛት ውስጥ በሚገኝ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በፈጸመችው ጥቃት የፈንጆች ማምረቻን እና የማከማቻ መሰረተልማት መምታቷን የኪቭ ጦር ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈