የእስራኤል ሃማስ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ኮልኔል ኤሳን ዳክሳ በጋዛ ውጥ የተገደለ ከፍተኛ ወታራዊ አዛዥ ነው.
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬም ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ ጥቅምት 11 2017 ዓ.ም በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር ...
"ሌላውን አስቸጋሪ እና ረጅም መንገድ ተጉዤ ገብረ ጉራቻን እስከማልፍ ድረስ ጭንቅ ይሆንብኛል፣ ቤተሰቦቼም ሁሉ ጉዞ ስጀምር እንደተጨነቁ ነው" የሚሉት እኝህ አሽከርካሪ "ሌላ ስራ እንዳልቀይር ...
ኤምሬትስ ሶስተኛ አመቱን ሊይዝ የተቃረበው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በንግግር እንዲቆም ጥረት ስታደርግ የቆየች ሲሆን፥ ሁለቱ ሀገራት ዘጠኝ ጊዜ የጦር እስረኞችን እንዲለዋወጡ በማደራደርም ስኬታማ ...
ፓለቲካዊ ሻጥር ያለበት ክስ ቀርቦብኛል የሚሉት ጋቻጉዋ፥ "በእኔ ወይም በቤተሰቤ ላይ የሆነ ነገር ቢደርስ ተጠያቂው ፕሬዝዳንት ሩቶ ነው" ማለታቸውንም ሬውተርስ ዘግቧል። "ያመንኩት፣ ስልጣን እንዲይዝ ...
ዩክሬን ሩሲያ ግዛት ውስጥ ዘልቃ ሊፔስክ በተባለችው ግዛት ውስጥ በሚገኝ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በፈጸመችው ጥቃት የፈንጆች ማምረቻን እና የማከማቻ መሰረተልማት መምታቷን የኪቭ ጦር ዛሬ ባወጣው ...
የ36 አመቱ ዋታናብል ባለፉት አስር አመታት ውስጥ ምንም ስራ አላገኘም። ስራ ማጣቱ ከአንድም አራት ሚስቶች አግብቶ፤ ሁለት ፍቅረኞችን ይዞ ከመኖር ግን እንዳላገደው ይናገራል። ወጣቱ ትዳሩን ...
የደቡብ ኮሪያው ህግ አውጭ ዩ ዮንግ ዎን ለሮይተርስ እንደተናገሩት ሰሜን ኮሪያ አገኘሁት ያለችው ድሮን በደቡብ ኮሪያው ኩባንያ ሱንግው ኢንጂነሪንግ ከተሰራው እና በ2023 ለደቡብ ኮሪያ ጦር ከቀረበው ...
ከ2022-2023 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ አረብ ኢምሬትስ የህንድ ሶስተኛው ግዙፍ የንግድ አጋር እና ለህንድ የውጭ ንግድ ሁለተኛዋ መዳረሻ መሆን ችላለች ...
ልምምዱ እስራኤል በጋዛ እየወሰጀች ያለው እርምጃ ማየልን እና በኢራን የሚደገፈው የየመኑ ሀውቲ ታጣቂ በመርከቦች ላይ ጥቃት በመሰንዘር የአጸፋ ምላሽ መስጠቱን ተከትሎ ከተፈጠረው ቀጠናዊ ውጥረት ጋር ...
ፔንታጎን እስራኤል በሊባኖስ መዲና ቤሩት እና በከተማዋ ዙሪያ የምትፈጽመውን ድብደባ እንድትቀንስ ጥሪ አቀረበ። በንጹሃን ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት ከፍተኛ ነው ያሉት የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስትር ...
አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ በኦንላይን ለለቀቀው አቤቱታ የድጋፍ ፊርማቸውን ለሚያኖሩ ሰዎች በየቀኑ 1 ሚሊየን ዶላር ለመሸለም ቃል ገባ። በፔንሲልቫኒያ የሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ...