The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
በሱዳን በሕዝብ ብዛት ሁለተኛዋ ከተማ የሆነችው ኦምዱርማን፣ በአንድ ወቅት የደራ የገበያ ስፍራ ሆና እንዳልነበር፣ አሁን ለአንድ ዓመት ተኩል ያህል በዘለቀው ጦርነት ወድማለች ማለት ይቻላል። ቪኦኤ ...
Sudan: The country’s army launched artillery and airstrikes in the capital of Khartoum on Thursday in its biggest operation ...
የሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ዛሬ ሐሙስ በአየር እና በመድፍ ጥቃቶች መናወጧን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የአይን አማኞች እና ወታደራዊ ምንጮችን ጠቅሶ ዘገበ፡፡ የጦር ሠራዊቱ የፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ ሰጪ ይዞታዎችን የደበደበ ሲሆን በርካታ ነዋሪዎች እንደገለጡት ግጭቱ ሌሊት ላይ ነው የጀመረው፡፡ የዛሬው ጥቃት የጦር ኃይሉ በዋና ...
79ኛው የመንግሥታቱ ድርጅት ጉባኤ ከተጀመረ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል፡፡ “ማንንም ወደኋላ ሳንተው ለሠላም ለዘላቂ ልማት እና ለሠብዓዊነት እድገት እንሰራለን” የሚል መሪ ቃል አንግቧል፡፡ በሁለተኛው ቀን ...
በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ፣በየወሩ ያጋጥማል ያሉት የነዳጅ እጥረት እንዳማረራቸው አሽከርካሪዎችና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ። ችግሩ፣ከአንድ ዓመት ለበለጠ ጊዜ፣ በየወሩ እየተከሰተ መቀጠሉን ...
"በአሁኑ ግዜ በህወሓት ውስጥ ክፍፍል እንዳለ ለማሳየት፣ በክልሉ አስተዳደር የቀረበው አገላለጽ ተቀባይነት የለውም" ያለው መግለጫቸው "ልዩነቱ ያለው ህወሓትን በማዳን የትግራይን ህዝብ ጥቅም ...
የኢትዮጵያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ታዬ አጽቀ ስላሴ “የውጪ ኃይሎች” ለሶማሊያ መሣሪያ ማቀበላቸው “የተዳከመውን የፀጥታ ሁኔታ የሚያባብስ እና መሣሪያውም በሶማሊያ በሚገኙ አሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ ...