ኒውዝላንድ ውስጥ የሚገኘው ዱነዲን አለምአቀፍ አየርመንገድ ሰዎች ተቃቅፈው በሚቆዩበት የጊዜ መጠን ላይ ገደብ መጣሉን ተከትሎ ከፍተኛ ውዝግብ ተፈጥሯል። አየርመንገዱ ሰዎች የሚወዷቸውን ለመሰናበት ...
አዳሩን እስራኤል በሊባኖስ የምታደርገውን የአየር ጥቃት አጠናክራ ስትቀጥል፤ በአሜሪካ ልዩ ልኡክ አሞስ ሃክስታይን የሚመራ ቡድን በእስራኤል እና ሄዝቦላህ የተኩስ አቁም ሁኔታ በተመለከተ ከሊባኖስ ...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የብዙዎችን ትኩረት እየሳበ የመጣው የምናባዊ መገበያያ ገንዘቦች ጉዳይ ዋጋቸው ከፍ እና ዝቅ ሲል ቆይቷል፡፡ በያዝነው የፈረንጆቹ 2024 ዓመት መጀመሪያ ወራት ላይ የምናባዊ ...
የእስራኤል ሃማስ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ኮልኔል ኤሳን ዳክሳ በጋዛ ውጥ የተገደለ ከፍተኛ ወታራዊ አዛዥ ነው.
በዩክሬን ሩስያ ጦርነት ገለልተኛ አቋም ይዛ የዘለቀችው ዩኤኢ በእስረኞች ልውውጥ በሁለቱ ሀገራት መካከል የገነባቸውን እምነት የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ እና ግጭቱን ለማስቆም ልትጠቀምበት ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬም ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ ጥቅምት 11 2017 ዓ.ም በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር ...
ፓለቲካዊ ሻጥር ያለበት ክስ ቀርቦብኛል የሚሉት ጋቻጉዋ፥ "በእኔ ወይም በቤተሰቤ ላይ የሆነ ነገር ቢደርስ ተጠያቂው ፕሬዝዳንት ሩቶ ነው" ማለታቸውንም ሬውተርስ ዘግቧል። "ያመንኩት፣ ስልጣን እንዲይዝ ...
ኤምሬትስ ሶስተኛ አመቱን ሊይዝ የተቃረበው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በንግግር እንዲቆም ጥረት ስታደርግ የቆየች ሲሆን፥ ሁለቱ ሀገራት ዘጠኝ ጊዜ የጦር እስረኞችን እንዲለዋወጡ በማደራደርም ስኬታማ ...
ዩክሬን ሩሲያ ግዛት ውስጥ ዘልቃ ሊፔስክ በተባለችው ግዛት ውስጥ በሚገኝ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በፈጸመችው ጥቃት የፈንጆች ማምረቻን እና የማከማቻ መሰረተልማት መምታቷን የኪቭ ጦር ዛሬ ባወጣው ...
የደቡብ ኮሪያው ህግ አውጭ ዩ ዮንግ ዎን ለሮይተርስ እንደተናገሩት ሰሜን ኮሪያ አገኘሁት ያለችው ድሮን በደቡብ ኮሪያው ኩባንያ ሱንግው ኢንጂነሪንግ ከተሰራው እና በ2023 ለደቡብ ኮሪያ ጦር ከቀረበው ...
የ36 አመቱ ዋታናብል ባለፉት አስር አመታት ውስጥ ምንም ስራ አላገኘም። ስራ ማጣቱ ከአንድም አራት ሚስቶች አግብቶ፤ ሁለት ፍቅረኞችን ይዞ ከመኖር ግን እንዳላገደው ይናገራል። ወጣቱ ትዳሩን ...
"ሌላውን አስቸጋሪ እና ረጅም መንገድ ተጉዤ ገብረ ጉራቻን እስከማልፍ ድረስ ጭንቅ ይሆንብኛል፣ ቤተሰቦቼም ሁሉ ጉዞ ስጀምር እንደተጨነቁ ነው" የሚሉት እኝህ አሽከርካሪ "ሌላ ስራ እንዳልቀይር ...