የእስራኤል ሃማስ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ኮልኔል ኤሳን ዳክሳ በጋዛ ውጥ የተገደለ ከፍተኛ ወታራዊ አዛዥ ነው.
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬም ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ ጥቅምት 11 2017 ዓ.ም በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር ...
ዩክሬን ሩሲያ ግዛት ውስጥ ዘልቃ ሊፔስክ በተባለችው ግዛት ውስጥ በሚገኝ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በፈጸመችው ጥቃት የፈንጆች ማምረቻን እና የማከማቻ መሰረተልማት መምታቷን የኪቭ ጦር ዛሬ ባወጣው ...
የ36 አመቱ ዋታናብል ባለፉት አስር አመታት ውስጥ ምንም ስራ አላገኘም። ስራ ማጣቱ ከአንድም አራት ሚስቶች አግብቶ፤ ሁለት ፍቅረኞችን ይዞ ከመኖር ግን እንዳላገደው ይናገራል። ወጣቱ ትዳሩን ...
ፓለቲካዊ ሻጥር ያለበት ክስ ቀርቦብኛል የሚሉት ጋቻጉዋ፥ "በእኔ ወይም በቤተሰቤ ላይ የሆነ ነገር ቢደርስ ተጠያቂው ፕሬዝዳንት ሩቶ ነው" ማለታቸውንም ሬውተርስ ዘግቧል። "ያመንኩት፣ ስልጣን እንዲይዝ ...
ኤምሬትስ ሶስተኛ አመቱን ሊይዝ የተቃረበው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በንግግር እንዲቆም ጥረት ስታደርግ የቆየች ሲሆን፥ ሁለቱ ሀገራት ዘጠኝ ጊዜ የጦር እስረኞችን እንዲለዋወጡ በማደራደርም ስኬታማ ...
"ሌላውን አስቸጋሪ እና ረጅም መንገድ ተጉዤ ገብረ ጉራቻን እስከማልፍ ድረስ ጭንቅ ይሆንብኛል፣ ቤተሰቦቼም ሁሉ ጉዞ ስጀምር እንደተጨነቁ ነው" የሚሉት እኝህ አሽከርካሪ "ሌላ ስራ እንዳልቀይር ...
የደቡብ ኮሪያው ህግ አውጭ ዩ ዮንግ ዎን ለሮይተርስ እንደተናገሩት ሰሜን ኮሪያ አገኘሁት ያለችው ድሮን በደቡብ ኮሪያው ኩባንያ ሱንግው ኢንጂነሪንግ ከተሰራው እና በ2023 ለደቡብ ኮሪያ ጦር ከቀረበው ...
ልምምዱ እስራኤል በጋዛ እየወሰጀች ያለው እርምጃ ማየልን እና በኢራን የሚደገፈው የየመኑ ሀውቲ ታጣቂ በመርከቦች ላይ ጥቃት በመሰንዘር የአጸፋ ምላሽ መስጠቱን ተከትሎ ከተፈጠረው ቀጠናዊ ውጥረት ጋር ...