搜索优化
Rewards
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
房地产
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 7 天
过去 30 天
按时间排序
按相关度排序
Voice of America
1 小时
ሶማሊያ ለኢትዮጵያ ነቀፌታ ምላሽ ሰጠች
የኢትዮጵያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ታዬ አጽቀ ስላሴ “የውጪ ኃይሎች” ለሶማሊያ መሣሪያ ማቀበላቸው “የተዳከመውን የፀጥታ ሁኔታ የሚያባብስ እና መሣሪያውም በሶማሊያ በሚገኙ አሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ ...
Voice of America
18 小时
ባይደን ወደ አፍሪካ ሊጓዙ ነው
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ለረጅም ግዜ ሲጠበቅ የነበረውን የአፍሪካ ጉብኝት በመጪው ጥር ወር ላይ በአንጎላ እንደሚያደርጉ ዋይት ሃውስ ትላንት ማክሰኞ አስታውቋል። ባይደን ከሁለት ዓመታት በፊት ...
Voice of America
22 小时
መንግሥት ያሳለፈውን ውሳኔ፣ የትራንስፖርት አሰሪዎች ...
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የአገልግሎት ዘመናቸው ከ 30 አመት በላይ የሆኑ ተሽከርካሪዎች፣ ወደ ጅቡቲ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ የኢትዮጵያ ...
Voice of America
22 小时
በኢትዮጵያ ከ9 ሺህ በላይ ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ...
ባለፉት 6 ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ የሚገኙ 10 ሺህ የሚጠጉ ስደተኞች ፋይዳ የተሰኘ ዲጂታል መታወቂያ እነደተሰጣቸው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር፣ በምህጻሩ ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር ...
Voice of America
22 小时
ባይደን በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የመሰናበቻ ንግግር ...
Embed. ባይደን በተመድ ጠቅላ ...
Voice of America
1 天
VOA60 America - Pentagon: US to send small number of additional troops to the Middle East
The United States is sending a small number of additional troops to the Middle East following a sharp increase in violence ...
Voice of America
1 天
ባለፈው ዓመት፣ 8 የረድኤት ሰራተኞች ተገድለዋል፣ 20 ...
ባለፈው ዓመት፣በኢትዮጵያ 8 የረድኤት ሰራተኞች መገደላቸውንና ሰራተኞች ደግሞ መታገታቸውን፣ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ዛታን ሚሊሲክ አስታወቁ፡፡ እሳቸው ዛሬ ሰኞ በአዲስ አበባ ...
Voice of America
1 天
“እውነተኛ ሠላም፣ የግጭት አለመኖር ብቻ አይደለም ...
“እውነተኛ ሠላም፣ ግጭት እንዲቆም ማድረግ ብቻ ሳይሆን፣ የፍትህ፣ የውይይት እና የጋራ መከባበር መኖር ነው” ሲሉ፣ በኢትዮጵያ ዩናይትድ ስቴት ኤምባሲ ምክትል ኃላፊ ግዌንዶሊን ግሪን ተናግረዋል። ...
Voice of America
2 天
ሰኞ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
Voice of America
2 天
በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን የኮሌራ በሽታ እየተስፋፋ ...
በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን የኮሌራ በሽታ እየተስፋፋ መሆኑን እና ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ ቢያንስ 388 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ወደ 13 ሺህ የሚጠጉ ለህመም መዳረጋቸውን የጤና ባለሙያዎች ...
Voice of America
2 天
እስራኤል ሄዝቦላህ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት አካሄደች
የእስራኤል ኃይሎች ዛሬ ሰኞ በደቡባዊ ሊባኖስ ሰፊ የአየር ድብደባ አካሂደዋል። በእስራኤል እና በሄዝቦላህ ታጣቂዎች መካከል የተነሳው ግጭት ተባብሶ በቀጠለበት ወቅት የተካሄደው የአየር ድብደባ ...
Voice of America
2 天
VOA60 World- Lebanon said Israeli airstrikes Monday killed at least 180 people and injured ...
Intensifying cross-border fighting between Israel and the Hezbollah militant group raised fears of an all-out war.
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈